September 23, 2019
አርዕስተ ዜና

ዜና

ኢትዮጵያ

አፍሪካ

ተመድ በሺዎች የሚቆጠሩ የኮንጎ ስደተኞችን ወደ ቀዬያቸው እንዲመለሱ ላደረገ አክቲቪስት የክብር ሽልማት ሰጠ፡፡

የኮንጎ ዜግነት ያለው አክቲቪስት ኢቫሪስት ፋውሜ ከ20 አመታት በፊት በጦርነት ሳብያ ሃገራቸውን ለቀው ተሰደው የነበሩና ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ፍላጎት የነበራቸው ስደተኞችን ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ አድርጓል፡፡ አክቲቪስቱ ለተመላሽ ዜጎች ከመንግስትን መሬት ያገኘ ሲሆን መሬቱንም ለ19ሺህ ተፈናቅለው ለነበሩ ቤተሰቦች አስረክቧል፡፡በዚህ ተግባሩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዚ... ተጨማሪ አሳይ

አለም አቀፍ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ ) ለላሙ ፕሮጀክት ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለፀ።

አዲስ ሚድያ ኔትወርክ( ኤ ኤም ኤን) መስከረም 9:2012 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ፅ/ቤት የላሙ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለፀ። በላሙ ፕሮጀክት የእስካሁኑ ሂደት ላይ ናይሮቢ ውስጥ የአዲስ አጋርነት ለአፍሪካ ልማት (ኔፓድ) ፅ/ቤት፣ የኬንያ መንግስት ተወካዮች፣ በኬንያ የኢፌዲሪ ኤምባሲ እንዲሁም የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ፅ/ቤት ተወካዮች... ተጨማሪ አሳይ

ተንቀሳቃሽ ምስል

የቪድዮ ዜና