በኦሮሚያ ክልል አክቲቪስትና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር ጃዋር መሀመድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በዛሬው ዕለትም ሰልፎች ተካሂደዋል ።ይህንን ተከትሎ የደረሰውን ጉዳት ለማስቆምና ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና የሃገር ሽማግሌዎች ውይይት አካሂደው መግለጫ ሰጥተዋል።
የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና የሃገር ሽማግሌዎቹ በመግለጫቸውም በክልሉ ሰላምና ጸጥታ እንዲሰፍን ጠይቀዋል።
COPYRIGHT@AAMMA