የአሸንዳ ፣ዓይኒ ዋሪና እና ማርያ በዓል በአዲስ አበባ መከበሩ የህዝቦችትስስርን ከማጠናከር ባሻገር የከተማዋን የቱሪስት እድገት ለማፋጠን ፋይዳዉ የጎላ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የትግራይ ሴቶች ማህበር በዓሉን በድምቀት አክብሯል፡፡
COPYRIGHT@AAMMA