June 21, 2019
አርዕስተ ዜና

ዜና

ኢትዮጵያ

የግብር ሪፎርም ሥራውን በተጠናከረ መልኩ በመሥራት የከተማዋን የግብር አሠባሠብ ለማሻሻል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ገለጹ።

የግብር ሪፎርም ሥራውን በተጠናከረ መልኩ በመሥራት የከተማዋን የግብር አሠባሠብ ለማሻሻል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ገለጹ።

ምክትል ከንቲባው በግብር አሠባሠብ፣ በተቋማዊ ለውጥና በህግ ተገዢነት እንዲሁም ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታዩ ባሉ ነጋዴዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይ... ተጨማሪ አሳይ

አፍሪካ

68ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተከፈተ

አዲስ ሚድያ ኔትወርክ (ሰኔ12/2011) 68ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ልዩ ጉባኤ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የወቅቱ የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀመንበር የሆኑት ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ዛሬ ሰኔ 12 ቀን 2011 ዓም በአዲስ አበባ ተከፍቷል።ክቡር አቶ ገዱ በመክፈቻ ንግግራቸው በሱዳን የተፈጠረውን ቀውስ ለማርገብ የተለያዩ ጥረቶች እየተደ... ተጨማሪ አሳይ

አለም አቀፍ

ጠ/ሚሩ አለም አቀፍ የልማት ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ

አዲስ ሚድያ ኔትወርክ (ሰኔ13/2011)ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው 19ኛው የአለም ባንክ አለም አቀፍ ልማት ማኅበር ማሟያ ስብሰባ ላይ የመዝጊያ ንግግር አድርገዋል። በየ3 አመቱ ለጋሾች በመገናኘት የአለም ባንክ አለም አቀፍ ልማት ማኅበር ድጋፍን የማሟላትና የፖሊሲ ማእቀፎች ግምገማ ያካሂዳሉ። ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ ልማት ድጋፍ ዋና ተቀባይ ናት። ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በንግግራቸው እንደ... ተጨማሪ አሳይ

ተንቀሳቃሽ ምስል