September 18, 2019
አርዕስተ ዜና

ዜና

ኢትዮጵያ

አፍሪካ

የመጀመርያው የወባ በሽታ መከላከያ ክትባት በኬንያ መሰጠት ተጀመረ፡፡

በአለማችን የመጀመርያው የወባ በሽታ መከላከያ ክትባት በኬንያ፤ጋና እና ማላዊ በተለያዩ አካባቢዎች መሰጠት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በቀጣዮቹ 3 አመታት ከ300ሺህ በላይ ህጻናት ክትባቱን ያገኛሉ ተብሏል፡፡ የክትባት መድሃቱን ለመስራት 30 ዓመታትን መፍጀቱ የተነገረ ሲሆን የወባ በሽታ ስርጭትን በ3 እጥፍ ይቀንሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ህጻናት 2 አመት ሳይሞላቸው አስቀድሞ የሚሰጠው ይህ... ተጨማሪ አሳይ

አለም አቀፍ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የቱርክ አምባሳደርን አነጋገሩ

አዲስ ሚድያ ኔትወርክ (ኤ ኤም ኤን) መስከረም 5 /2012 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይቱ የሁለቱን አገሮች የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በንግድና ኢንቨስትመንት ማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ኢትዮጵያና ቱርክ ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ አተኩረው መሥራት እንዳለባቸው ክቡር አቶ ገዱ ገልጸዋል። በ... ተጨማሪ አሳይ

ተንቀሳቃሽ ምስል

የቪድዮ ዜና