አርዕስተ ዜና
11:07

አዲስ ቴቪ ቀጥታ

video

ኤፍ ኤም 96.3 ቀጥታ

Recent Posts

በጉራ ፈርዳ ወረዳ ለሰው ህይወት መጥፋት እና ለንብረት ውድመት ምክንያት ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 54 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ ለሰው ህይወት መጥፋት እና ለንብረት ውድመት ምክንያት ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 54 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍቅሬ አማን እንደገለጹት ሰሞኑን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ለ31 ሰዎች ሞት ለንብረት ውድመት እና ለአካል ጉዳት መንስኤ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 54 ሰዎች በፖሊስ […] Read more

news

Sample Description

COPYRIGHT@ADDIS MEDIA NETWORKAMN