December 08, 2019

እግር ኳስ

የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ።

የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡በዚህም መሠረት ፦ በምድብ አንድ -ቅ/ጊዮርጊስ-ባህር ዳር ከተማ-ወልቂጤ ከተማ-መከላከያ በምድብ ሁለት -ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮ-ኤሌክትሪክ-ወልዋሎ አ.ዩ.-ሰበታ ከተማ ተደልድለዋል፡፡ ውድድሩ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 22 የሚጀመር ሲሆንበ 8 ሰዓት ባህር ዳር ከተማ ከወልቂጤ ከተማበ 10 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ... ተጨማሪ አሳይ