አዲስ አበባ፣መጋቢት 7፣2011 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ድልቀንቶታል ።
በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ በመቐለ ከተማ ተካሂዷል።
በዚህም በትግራይ አለም አቀፍ ስቴዲየም ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል ።
ለወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብም ፕሪንስ ሰቨሪንሆ ጨዋታው በተጀመረ በ67ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።
COPYRIGHT@AAMMA