በህወሃት ጁንታ በቀን እስከ 25 ሺህ የሀሰት መረጃዎች በትዊተር ሲሰራጭ ነበር – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲአዲስ ሚድያ ኔትወርክ (ኤ ኤም ኤን) ታህሳስ 3/2013 በህወሓት ጁንታ አማካይነት በቀን እስከ 25 ሺህ የሀሰት መረጃዎች በትዊተር ሲሰራጭ እንደነበር የኢንፎርሜሽን መረብ... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ ለሰው ህይወት መጥፋት እና ለንብረት ውድመት ምክንያት ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 54 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍቅሬ አማን እንደገለጹት ሰሞኑን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ለ31 ሰዎች ሞ... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013 በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚሰማሩ የፖሊስ አባላት ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ስልጠናው በሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሚኒስቴሩ፣ ከፌደራል ፖሊስ እና ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነው እየሰጠ የሚገኘ... Read more
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሲሪል ራማፎሳ በህዳሴው ግድብ ላይ ሶስቱን ሃገራት ወደ ስምምነት ለማምጣት ለሚያደርጉት ጥረት ሙሉ ድጋፍ እንዳለው አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት እና የወ... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም ከደቡብ አፍሪካ ማምረቻው ዘርፍ ማህበር የስራ ኃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ማህበሩ በደቡብ አፍሪካ በማምረቻ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013 የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰጡት አስተያየት ከአንድ የሀገር መሪ የማይጠበቅና የዓለም ዓቀፍ ህግን ያላገናዘበ መሆኑን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ፡፡ምሁራኑ የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የእድገት ተስፋ... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ትራቭሌር አዋርድ የ2020 የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ በመሆን ተሸለመ።ይህ ሽልማት በቢዝነስ ትራቭለር መፅሄት በኩል ነው ይፋ የሆነው።የመፅሄቱ አንባቢዎች በሰጡት ድምፅ እና በገለልተኛ የጥናት ተቋም በተሰጠ ውጤት ይህ ሽልማት... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 ላለፉት 9 ወራት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9ኛ ዙር የ“ይቆጥቡ፤ ይሸለሙ” የሽልማ መርሀ-ግብር ዕጣ በብሔራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በይፋ ወጥቷል። የባንኩን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የባንኩ አመራሮች፣ የብሔራዊ ሎ... Read more
Read more
የተለያዩ የውጭ ሀገራት ገንዘብ በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ ሲል ታያዘ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ(ኤ ኤም ኤን) የካቲት 9፤2012የተለያዩ የውጭ አገራት ገንዘብ በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ ሲል መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በደወሌ መቆጣጠሪያ ጣቢያ 17,965 የአሜሪካ ዶላር፣ 2,520... Read more
COPYRIGHT@ADDIS MEDIA NETWORKAMN