አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሲሪል ራማፎሳ በህዳሴው ግድብ ላይ ሶስቱን ሃገራት ወደ ስምምነት ለማምጣት ለሚያደርጉት ጥረት ሙሉ ድጋፍ እንዳለው አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት እና የወ... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 የኔዘርላንድስ ፖሊስ በሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪ የሆነን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የ71 አመቱ ግለሰብ በፈረንጆቹ 1994 በሩዋንዳ በተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተሳትፈዋል በሚል ተጠርጣሪ ናቸው፡፡ የቀድሞው የባንክ ፀሐፊና የመድሃኒ... Read more
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2012 በማሊ በተፈጠሩ የተለያዩ ግጭቶች 30 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። ግጭቱ በማሊ የኦጎሳጎ መንደርን ጨምሮ በሶስት የተለያዩ ስፍራዎች የተቀሰቀሰ ነው። ከሞቱት 30 ሰዎች ውስጥ ዘጠኝ ወታደሮች በወታደራዊ ጣቢያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ተገድለዋል። 21ዱ ሰዎች ደግሞ... Read more
አዲስ አበባ፣የካቲት 7፣2012 የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር የሀገሪቱ ግዛቶች ቁጥር ከ32 ወደ 10 ዝቅ እንዲል መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ በሀገሪቱ የተጀመረው የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደት እውን ይሆን ዘንድ... Read more
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 በሰሜን ምዕራብ ካሜሩን በአንድ መንደር ላይ በተፈጸመ ጥቃት 22 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። ከተገደሉት መካከል ግማሸ የሚሆኑት ህጻናት መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል። ለጥቃቱ እስካሁን ሃላፊነቱን የወሰደ አካል አለመኖሩም ነው የተገለጸው። አንድ የ... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ምክር ቤቱ በስብሰባው የደቡብ ሱዳን የቅድመ መንግስት ምስረታ ሂደትን በዝርዝር ገምግሟል። የሀገሪቱ ተቀናቃኝ ሀይሎች የክልሎችን ብዛት እና ወሰንን... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 ) የአፍሪካ ሀገራት እና መንግስታት መሪዎች እንዲሁም የሌሎች ሀገራት መሪዎች ለአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው። እስካሁንም የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ፣ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህ እና... Read more
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባላት ሆነው ተመረጡ። ሁለቱ ሃገራት ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የምክር ቤቱ አባል ሆነው እንደሚያገለግሉ ተገልጿል። የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤቱ የአፍሪካ ህብረት ግጭት መከላከል፣ መቆጣጠር እና አፈታት ላ... Read more
COPYRIGHT@ADDIS MEDIA NETWORKAMN